በ 50 የአፍሪካ ሀገራት እስካሁን 8,541 የኮሮና ታማሚዎች ተገኝተዋል
በ 50 የአፍሪካ ሀገራት እስካሁን 8,541 የኮሮና ታማሚዎች ተገኝተዋል
ቫይረሱ የተገኘባቸው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት-50፣ የተጠቂዎች ቁጥር - 8,541 ፣ ሞት -361 እና ያገገሙ -710 ደርሰዋል፡፡
ካጠቃላይ የቫይረሱ ታማሚዎች አብዛኛው በሶስት ሀገራት ነው የሚገኙት፡፡ በደቡቡ ክፍል በመሪነት ላይ የምትገኘው ደቡብ አፍሪካ በአህጉር ደረጃም በተጠቂዎች ቁጥር ከፍተኛ ነች፡፡ በሰሜን አፍሪካ ደግሞ አልጄሪያና ግብጽ ይመራሉ፡፡
የክልሎች ሪፖርት፡-
ማዕከላዊ አፍሪካ (766 ተጠቂዎች፤ 32 ሞት ፣ 28 ያገገሙ) : - ቡሩንዲ (3፤ 0፤ 0) ፣ ካሜሩን (509 ፤ 8 ፤ 17) ፣ መካከለኛው አፍሪካ ሪፓብሊክ (9 ፤ 0፤ 3) ፣ ቻድ (9፤ 0፤ 1) ፣ ኮንጎ (45 ፤ 5 ፤ 2) ፣ ዲሞክራቲክ ሪ/ኮንጎ (154 ፤ 18 ፤ 3) ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ (16 ፤ 0 ፤ 1) ፣ ጋቦን (21 ፤ 1 ፤ 1)
ምስራቃዊ አፍሪካ (712 ፤ 15 ፤ 23) : - ጅቡቲ (51፤ 0፤ 8) ፣ ኤርትራ (29; 0፤ 0) ፣ ኢትዮጵያ (43፤ 1፤ 4) ፣ ኬንያ (126 ፤ 4 ፤ 4) ፣ ማዳጋስካር (70 ፤ 0፤ 0) ፣ ሞሪሺየስ (196 ፤ 7 ፤ 0) ፣ ሩዋንዳ (102; 0; 0) ፣ ሲሸልስ (10 ፤ 0፤ 0) ፣ ሶማሊያ (7 ፤ 0; 1) ፣ ሱዳን (10 ፤ 2 ፤ 3) ፣ ታንዛኒያ (20 ፤ 1 ፤ 3) ፣ ኡጋንዳ (48፤ 0፤ 0)
ሰሜናዊ አፍሪካ (3,837 ፤ 255 ፤ 391) : - አልጄሪያ (1,171 ፤ 105 ፤ 77) ፣ ግብፅ (1,170 ፤ 71 ፤ 241) ፣ ሊቢያ (18 ፤ 1 ፤ 0) ፣ ሞሪታኒያ (6 ፤ 1 ፤ 2) ፣ ሞሮኮ (919 ፤ 59) ፤ 66) ፣ ቱኒዚያ (553 ፤ 18 ፤ 5)
ደቡባዊ አፍሪካ (1,682 ፤ 14 ፤ 51) : - አንጎላ (8፤ 2፤ 0), ቦትስዋና (4፤ 1፤ 0)፤ እስዋቲኒ (9፤ 0፤ 1)፤ ማላዊ (4፤ 0፤ 0)፤ ሞዛምቢክ (10፤ 0 ፤ 1) ፣ ናሚቢያ (14 ፤ 0 ፤ 2) ፣ ደቡብ አፍሪካ (1,585 ፤ 9 ፤ 45) ፣ ዛምቢያ (39 ፤ 1 ፤ 2) ፣ ዚምባብዌ (9 ፤ 1; 0)
ምዕራባዊ አፍሪካ (1,541፤ 45፤ 217) : - ቤኒን (16፤ 0፤ 2)፤ ቡርኪና ፋሶ (318፤ 16፤ 66), ኬፕ ቨርዴ (6፤ 1፤ 0)፤ ኮት ዲቮር (245፤ 1፤ 25)፤ ጋምቢያ (4 ፤ 1 ፤ 2) ፣ ጋና (214 ፤ 5 ፤ 3) ፣ ጊኒ (52፤ 0፤ 1) ፣ ጊኒ ቢሳው (18 ፤ 0; 0) ፣ ላይቤሪያ (10 ፤ 1 ፤ 3) ፤ ማሊ (39) ፤ 3 ፤ 0) ፣ ኒጀር (144 ፤ 8 ፤ 0) ፣ ናይጄሪያ (214 ፤ 4 ፤ 25) ፣ ሴኔጋል (219 ፤ 2 ፤ 72) ፣ ሴራሊዮን (4 ፤ 0፤ 0) ፣ ቶጎ (41 ፤ 3 ፤ 18)
የአፍሪካ በሽታዎች ቁጥጥር ማእከል የመረጃው ምንጭ ነው፡፡