የዓለማችን 10 የሰው ልጆች ሞት መንስኤዎች ምን ምን ናቸው?
የልብ ሕመም ቀዳሚው ገዳይ በሽታ ሲሆን በየዓመቱ 9 ሚሊዮን ሰዎችን ይገድላል
የትራፊክ አደጋ ሌላኛው ዋነኛ የሞት መንስኤ ሲሆን 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች በዚህ ምክንያት ህይወታቸውን ያጣሉ ተብሏል
የዓለማችን 10 የሰው ልጆች ሞት መንስኤዎች ምን ምን ናቸው?
ከወራት በፊት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2023 ላይ በዓለማችን 61 ሚሊዮን ዜጎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአንጻሩ 134 ህጻናት ደግሞ ተወልደዋል፡፡
ይህ በዚህ እንዳለ ግን የልብ ሕመም ዋነኛው ገዳይ በሽታ ሲሆን 9 ሚሊዮን ዜጎችን ለህልፈተ ህይወት ዳጓል ተብሏል፡፡
5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሰዎችን የገደለው ስትሮክ በሽታ ደግሞ ከልብ ሐምም በመቀጠል ሁለተኛው የዓለማችን ገዳይ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የመተንፈሻ አካላት ህመም፣ ሳምባ ካንሰር፣ ስኳር ሕመም ፣ ተቅማጥ እና የትራፊክ አደጋ በዓለማችን ካሉ ለሰው ልጆች ህይወት ማለፍ ዋነኛ ምክንያቶች መካከል ተጠቅሰዋል፡፡