ስፖርት
10 ባሎንዶር ደጋግመው የወሰዱ ተጫዋቾች
ሚሼል ፕላቲኒ፣ ዮሃን ክራይፍ እና ማርኮ ቫምፓስተን ባሎንዶርን ሜሲ እና ሮናልዶ ሳይቆጣጠሩት ደጋግመው ወስደዋል

እንግሊዛዊው ስታንሊ ማቲውስ የመጀመሪያው የባሎንዶር ተሸላሚ ሆኗል
በፈረንጆቹ 2008 ከሮናልዶ በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃን የያዘው ሊዮኔል ሜሲ በ2009 ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የባሎንዶር ሽልማትን የወሰደው።
የባርሴሎና የወቅቱ ተጫዋች እስከ 2012ትም ለተከታታይ አራት አመታት ሽልማቱን መውሰዱ ይታወሳል።
አርጀንቲናዊው ኮከብ የባሎንዶር ሽልማትን ስምንት ጊዜ በመውሰድ የሚስተካከለው አልተገኘም።
ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ደግሞ በ2008፣ 2013፣ 2014፣ 2016 እና 2017 የአለም ምርጥ ተጫዋች ክብርን በመቀዳጀት ሜሲን ይከተላል።
ሚሼል ፕላቲኒ፣ ዮሃን ክራይፍ እና ማርኮ ቫምፓስተን ባሎንዶርን ሶስት ሶስት ጊዜ አሸንፈዋል።
የሜሲ የሀገር ልጅ ዲያጎ ማራዶናም ሆነ ብራዚላዊው ፔሌ ግን ይህን ሽልማት መውሰድ አልቻሉም። ለምን?ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ፦ https://am.al-ain.com/article/pele-maradona-ballon-d-or-awar
ባሎንዶርን ደጋግመው የወሰዱ 10 ተጫዋቾችን ዝርዝር ይመልከቱ፦