ትራምፕ ሁለት ተከታታይ ያልሆኑ ምርጫዎችን ያሸነፈ ሁለተኛው ፕሬዝዳንት ናቸው
47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በኋላ በዓለ ሲመታቸው ይካሄዳል።
በዓለ ሲመት የሚካሄድበት ቀን እና ቦታ
የአዲሱ ፕሬዚዳንት የሥልጣን ዘመን ከፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ በፈረንጆቹ ጥር 20 ቀን 12 ሰዓት ላይ እንደሚጀምር የአሜሪካ ሕገ መንግስት ይደነግጋል።
በዓለ ሲመቱን የሚያዘጋጀው ማን ነው
በፈረንጆቹ ከ1901 ጀምሮ የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓቶች ላይ የጋራ ኮንግረስ ኮሚቴ የእያንዳንዱን ሥነ ሥርዓት እቅድ ይቆጣጠራል፤ ይመራል።
በበዓለ ሲመቱ እለት የሚከናወኑ ተግባራት
ትራምፕ እና ባይደን ለቃለ ምሀላ ስነስርዓት በአጀብ ወደ ካፒቶል ያመራሉ።
ተጋባዦች
ትራምፕ የቻይናውን ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ እና ሌሎች የውጭ ሀገራት መሪዎችን ጋብዘዋል።
አስገራሚው የትራምፕ የፖለቲካ ጉዞ
ትራምፕ ሁለት ተከታታይ ያልሆኑ ምርጫዎችን ያሸነፈ ሁለተኛው ፕሬዝዳንት ናቸው