በቱርክ ርዕደ መሬት የህይወት አድን ጥረቱ ቀነሰ
ብዙዎች የቀብር ስነ-ስርዓት ሳያደርጉ ለቅሶ ተቀምጠዋል ነው የተባለው
የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎ ምን ያህል ሰዎች እንደጠፉ ቱርክም ሆነች ሶሪያ እስካሁን አላሳወቁም
በቱርክ ርዕደ መሬት የህይወት አድን ጥረቱ ቀነሰ
በመሬት መንቀጥቀጥ በተመታችው ቱርክ የህይወት አድን ጥረቱ መቀዛቀዙ ተነፌሢ
በሀገሪቱ እጅግ አስከፊው ነው የተባለው ከተከሰተ ከሁለት ሳምንት ገደማ በኋላ ሀዘን ለመቀመጥ ብዙዎች ለማግኘት አየጸለዩ ተብሏል።።
ቡልዶዘር ሹፌር የሆነ አኪን ቦዝኩርት ሬሳ ሬሳ ትጸልያላችሁ? እኛ ግን እንጸልያለን ... አስከሬኑን ለማድረስ ብሏል።።
ክርስቲያን አትሱ በቱርክ በሚገኝ ቤቱ ሞቶ ተገኘ
ቦዝኩርት ከብዙ ቶን ፍርስራሾች ውስጥ አንድ አስከሬን ታገኛለህ። ቤተሰቦች እየጠበቁ ናቸው። ስነ-ስርዓት እንዲደረግላቸው መቅብር ይፈልጋሉ ይፈልጋሉ በማለት ትንቅንቁን ።።።።።።።።።።።።።።።።
በእስላማዊ ባህል ሙታን በተቻለ ፍጥነት መቀበር አለባቸው ያለው ሮይተርስ፤ የቱርክ የአደጋና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና ባለስልጣንን ጠቅሶ የፍለጋና የነፍስ አድን ጥረቱ እሁድ በአብዛኛው ያበቃል ብሏል።
የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎ ምን ያህል እንደጠፉ ቱርክም ሆነች ሶሪያ አልተናገሩም።።
የዓለም ጤና ድርጅት በቱርክና በሶሪያ ወደ 26 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ሰብዓዊ እንደሚያስፈልጋቸው ገምቷል።
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሀገራት እጃቸውን እየዘረጉ በእርስ በእርስ ጦርነት የምትናወጠው ሶሪያ በዚህ አደጋ ያን ትኩረት አላገኘችም ነው።።