አረብ ኢምሬትስ ኮፕ28 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን በስኬት እያዘጋጀች መሆኗን ቱርክ ገለጸች
ቱርክ ለጉባኤው ስኬት የበኩሏን እንደምታበረክት አስታውቃለች
ቱርክ የካርበን ልቀትን በ2050 በ40 በመቶ የመቀነስ እቅድ ማስቀመጧ ተገልጿል
አረብ ኢምሬትስ ኮፕ28 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን በስኬት እያዘጋጀች መ ሆኗን ቱርክ ገለጸች።
በየዓመቱ የሚዘጋጀው የተመድ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባ ሀገ ራት በየዓመቱ እየተቀያየሩ ያዘጋጁታል።
የዘንድሮውን ማለትም ኮፕ28 የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን የተባበሩት አረብ ኢምሬት የፊታችን ህዳር በዱባይ ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ እንደሆነች አስ ታውቃለች።
የቱርክ ምክትል አካባቢ ጥበቃ እና አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ሚኒስት ፋት ማ ፈርናክ እንዳሉት አረብ ኢምሬት የኮፕ28 አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዝግጅት ን በስኬት በማስኬድ ላይ ናት ብለዋል።
ሕንድ ለኮፕ28 የአየር ንብረት ጉባኤ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች
\ኒስትሯ አክለውም ቱርክ የኮፕ28 አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ሂደትን በትኩ ረ ት እንደምትከታተል ገልጸው የጉባኤው ቅድመ ዝግጅት በጥሩ ስኬት ላይ መሆን ለአልዐይን ተናግረዋል።
ቱርክ ከቡድን 20 አባል ሀገራት መካከል አንኗ መጠን የአየ ንብ ረት ለውጥ እንደሚያሳስባት የገለጹት ሚኒስትሯ ጉባኤው ስኬታማ እንዲሆን ድ እንደምታደርግም አክለዋል።
ፋትማ አክለውም ዶክትር ሱልጣን አል ጃቢር የኮፕ28 ፕሬዝዳንት መሆናቸት ት ክክለኛ ውሳኔ እንደሆነም ተናግረዋል።
ቱርክ ለአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት ከሰጡ ሀገራት መካከል መሆኗን የናገ ሩት ፋትማ ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀውን ጋዝ መጠን በ2050 40 በመቶ የማድረስ እ ቅድ እንዳላትም ገልጸዋል።
ለታዳሽ ሀይል ትኩረት ከሰጡ የአውሮፓ ሀገራት መካከል ቱርክ አምስተዋ ሀ ገር ናት የሚሉት ፋትማ ከዓለም ደግሞ 12ኛዋ ሀገር መሆኗን ጠቅሰዋል።