ኢኮኖሚ
በማሌዥያ በ30 ቢሊዮን ድርሃም የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ሊጀመር ነው
ኩባንያው በማሌዥያ በ30 ቢሊዮን ድርሃም 10 ሜጋዋት የሚያመነጭ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ሊጀምር መሆኑን ገልጿል
የመግባቢያ ሰነዱ የፈረሙት የማስዳር ዋና ስራ አስፈጻሚ ሞሀመድ ጀማል አል ራማሂ እና የማሌዥያ የኢንቨስትመንት እና ዴቨሎፕመንት ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ናቸው
በማሌዥያ በ30 ቢሊዮን ድርሃም የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ሊጀመር መሆኑ ተገልጿል።
አቡ ዳቢ ፊውቸር ኢነርጂ ኩባንያ ወይም ማስዳር ከማሌዥያ ኢንቨስትመንት እና ዴቨሎፕመንት ባለስልጣን ጋር የስትራቴጂ ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል።
ኩባንያው በማሌዥያ በ30 ቢሊዮን ድርሃም 10 ሜጋዋት የሚያመነጭ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ሊጀምር መሆኑን ገልጿል።
ስምምነቱ የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አንዋር ኢብራሂም፣ የኮፕ28 ስብሰባ ፕሬዝደንት ዶክተር ሱልጣን አል ጀባር እና ሌሎችም ባለስልጣናት በተገኙበት ተፈርሟል።
የመግባቢያ ሰነዱ የፈረሙት የማስዳር ዋና ስራ አስፈጻሚ ሞሀመድ ጀማል አል ራማሂ እና የማሌዥያ የኢንቨስትመንት እና ዴቨሎፕመንት ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ናቸው።