የሴኔትና የምክር ቤት መቀመጫዎችን ሪፐብሊካኖች ተቆጣጥረውታል
የ2024 የአሜሪካ ምርጫ በትናንትናው እለት የድምጽ መስጠት ሂደቱ ተጠናቀቁን ተከትሎ የምርጫ ውጤቶች በመውጣት ላይ ይገኛሉ።
በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሪፕብሊካን እጩ የሆኑት እና የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ዳግም ወደ ስልጣን ተመልሰዋል።
የሴኔትና የምክር ቤት መቀመጫዎችን ሪፐብሊካች የበላይነትን መያዛቸውን የምርጫው ውጤት ያሳያል።
ውጤቱን ከተከታዩ ምስል ይመልከቱ፤