አሜሪካ በዓለም ባንክ ውስጥ ያላት ተጽዕኖ
በፈረንዶቹ 1944 የተቋቋመው የዓለም ባንክ ብድር እና ድጋፍ የሚሰጥ አለምአቀፍ የፋይናንስ ተቋም ነው
በባንኩ አንደኛዋ ቁልፍ ባለድርሻ የሆነችው አሜሪካ በውሳኔ ሰጭነት ሂደት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሚና ትጫወታለች
በፈረንጆቹ 1944 የተቋቋመው የዓለም ባንክ ብድር እና ድጋፍ የሚሰጥ አለምአቀ ፍ የፋይናንስ ተቋም ነው። የዓለም ባንክ የኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት አሶሲየሽን(አይዲኤ) እና አለ ምአቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽንን (አይኤፍ ሲ) የሚያካትተው የትልቁ የለም ባ ንክ ግሩፕ አካል ነው።
ባንኩ ከምስረታው ጀምሮ መሰረተ ልማትን ለማሻሻል ልማት ግማባታ It is said that it is ባንኩ በአለምአቀፍ የካፒታል ገበያዎች ቦንድ በማዘጋጀት ገንዘብ በማሰባሰ ብ የተቸገሩ ሀገራትን ይደጉማል።
የአለም ባንክ ሀገራት በጀት መድበው መስራት የማይችሏቸውን ፕሮጀክቶች በ መስራት ክፍተቱን ይሞላል።
በባንኩ አንደኛዋ ቁልፍ ባለድርሻ የሆነችው አሜሪካ ሰጭነት ሂደት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሚና ትጫወታለች።
ቀጣናዊ ተጽዕኖ
አሜሪካ ከአለም ትልቅ የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ሀይል ያላት ሀገር በመሆ በአ ለምአቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ያላት ተጽዕኖ እንዲነካ አትፈልግም። አሜሪካ በባንኩ ላይ ጠንካራ ተጽዕኖ በማሳደር የልማት ፖሊሲዎቹ ከራ ስት ራቴጂካዊ ጥቅም ጋር እንዲጣጣሙ ታደርጋለች።
የኢኮኖሚ ጥቅም
የዓለም ባንክ ፕሮጀክቶች ሁል ጊዜ የአሜሪካ አገልግሎት አቅራቢ ድርቶች ን ያሳትፋሉ። በዚህም ምክንያት በአለም ባንክ ገንዘብ በሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሚሳተፉ የአ ሜሪካ ኩባንያዎች ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያገኛሉ።
ብሄራዊ ደህንነት
አሜሪካ ልማት እና ድህነት ቅነሳ አለምአቀፋዊ መረጋጋት ለማስፈን ወኝ አ ድርጋ ትመለከተዋለች። አሜሪካ በባንኩ በኩል የልማት ስራዎችን ስትደግፍ የተረጋጋ እና የበጸገ ማህቀረሰብ ስለሚፈጠር የግጭት መከሰት እድል ብላም ታምናለች።
ከዚህ በተጨማሪም አሜሪካ ባንኩን የዲሞክራሲ እሴቶችን ለመጠቀቅ ትጠቀምበ ታለች። አሜሪካ ከሌሎች የባንኩ አባል ሀገራት ጋር በመሆን እርዳታ በሚቀ በሉ ሀገራት ዲሞክራሲን፣ ግልጸኝነትን እና መልካም አስተዳደርን ለማስረጽ ትሞክራለች።
ምንምእንኳን አሜሪካ በባንኩ ጉልህ ተጽዕኖ ቢኖራትም፣ በዓለም ባንክ ያለ ው ውሳኔ የመስጠት ሂደት ቡድናዊና ሁሉንም አባላት የሚያሳትፍ ነው። ትላለቅ ውሳኔዎች የተወሰነ መግባባት የሚያስፈልጋቸው ሲሆን አሜሪካ አላማ ዋ እንዲሳካላት ከሌሎች ጋር ትደራጀራለች።
በቅርብ አመታት ውስጥ የዓለም ባንክ እየተቀየረ ያለውን የዓለም ሁኔታ ግም ት ውስጥ ያስገባ ማሻሻያ ይደረግበት የሚል ውይይቶች እየተሰሙ ይገኛሉ።