ስፖርት
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የትኞቹ ሀገራት በርካታ ሜዳሊያዎችን በመያዝ ቀዳሚ ናቸው?
በሻምፒዮናው የ40 ዓመት ታሪክ ውድድሩን ሃንጋሪ ስታዘጋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፈው ቅዳሜ በቡዳፔስት ተጀምሯል
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፈው ቅዳሜ በቡዳፔስት ተጀምሯል። በሻምፒዮናው የ40 ዓመት ታሪክ ውድድሩን ሃንጋሪ ስታዘጋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
ውድድሩ በ1983 ከተጀመረ ወዲህ አሜሪካ 414 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ቀዳሚ ሆናለች።
ኬንያ በድምሩ 161 ሜዳሊያዎች ያሏት ሲሆን፤ 62 ወርቆችን በመያዝ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች።
ኢትዮጵያ በ33 ወርቅ ከአፍሪካ ኬንያን በመከተል ከዓለም ደግሞ በስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ከ1983 እስከ 2022 ድረስ በተካሄዱት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የደረጃ ሰንጠረዡን የተቆጣጠሩት ሀገራት የሚከተሉት ናቸው።