በየዓመቱ በአማካኝ ከ25 ሺህ በላይ የሞት ፍርድ ውሳኔዎች ይተላለፋሉ
በኮሮና ቫይረስ መከሰት ምክንያት ቀዝቀዝ ብሎ የነበረው የሞት ፍርድ አፈጻጸም አሁን ላይ ተፈጻሚነቱ ዳግም እየጨመረ እንደሆነ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ተቋማት አስታውቀዋል።
እንደ ሪፖርቱ ከሆነ በየዓመቱ በአማካኝ ከ25 ሺህ በላይ የሞት ፍርድ ውሳኔዎች ይተላለፋሉ።
ቻይና፣ ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያ እና ሌሎችም በአንጻራዊነት ብዙ ቁጥር ያለው ዜጎችን በሞት ይቀጣሉ ተብሏል።
ከዚህ በፊት በዜጎቻቸው ላይ የሞት ፍርድ ይፈይሙ ከነበሩ የዓለማችን ሀገራት መካከል 111 ሀገራት ይህን ህግ ሽረዋል።