የአየር ንብረት ስምምነቶችን ተግባራዊ ማድረግ ለምን ከባድ ይሆናል?
የተለያዩ ሀገራት በርካታ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ኢኮኖሚዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ትኩረቶች ስላሏቸው፣ ስምምነቶችን ለመተግበር ፈታኝ ይሆናል
የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲዎችን ተግባራዊ ማድረግ በተለይም በነዳጅ ላይ ጥገኛ በሆኑ ኢንዱስትሪዎች ላይ ስጋት ይፈጥራል
የአየር ንብረት ስምምነቶችን ተግባራዊ ማድረግ ለምን ከባድ ይሆናል?
1) ብዙ ፍላጎቶች መኖር
የተለያዩ ሀገራት በርካታ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ኢኮኖሚዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ትኩረቶች ስላሏቸው፣ ስምምነቶችን ለመተግበር ፈታኝ ይሆናል
2)ውስብስብነት
የአየር ንብረት ለውጥ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ እና የሶሺዮኢኮኖሚክ ጉዳዮችን ያካተተ ዘርፈ ብዙ መፍትሄ ይፈልጋል።
3) የኢኮኖሚ ስጋት
የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲዎችን ተግባራዊ ማድረግ በተለይም በነዳጅ ላይ ጥገኛ በሆኑ ኢንዱስትሪዎች ላይ ስጋት ይፈጥራል።
4) አለምአቀፍ ትብብር
የተለያየ ሀላፊነት እና አቅም ያላቸውን በርካታ ሀገራት ለማስተባበር ጥረት የሎጂስቲክ እጥረት ያጋጥማል።
5) የአጭር ጊዜ እና የረጅም ጊዜ ትኩረቶች
ፖሊሲ አውጭዎች አስቸኳይ በሆኑ የኢኮኖሚ ግቦች እና በረጅም ጊዜ የአካባቢ ዘላቂነት መካከል ያለውን ሚዛን ለመጠበቅ ግራ ይጋባሉ።
6) ለውጥን መቃወም
ኢንዱስትሪዎች፣ የተለየ ፍላጎት ካላቸው ቡድኖች እና የማህበረሰብ ክፍሎች የተለመዱ አሰራሮችን ለመቀየር ያላቸው ቸልተኝነት ሂደቱን ያጓትተዋል።