የአየር ንብረት ለውጥ ጭንቀት ሊያስከትል ይችላል?
ከመጠን ያለፈ ሙቀት፣ ወበቃማ አየር እና ሌሎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተገናኙ ሁነቶች የአእምሮ ጤናን እያዛቡ ይገኛሉ
የአየር ንብረት ለውጥ በአእምሮ ጤና ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ይገኛል
የአየር ንብረት ለውጥ በአእምሮ ጤና ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ይገኛል።
በቅርብ የተካሄዱ ጥናቶች የአየር ንብረት ለውጥ በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ አለመረጋጋት እንደሚያስከትሉ ያመለከቱ ሲሆን በ2023 የአሜሪካ ሳይኮሎጂካል አሶሴሽን እና ኢኮ አሜሪካ ደግሞ የአየር ንብረት ለውጥ በሰዎች አእምሮ ላይ የሚፈጥረውን ችግር በጥንቃቄ እየመረመረው መሆኑን ገልጿል።
በወጣት ሰዎች ላይ የሚታየው የአለመረጋጋት ሰሜት እየጨመረ ነው። ይህ አለመረጋጋት የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ በሚያመጣው 'ኢኮ አኔግዛይቲ' ምክንያት መሆኑን ጥናቶች ያመለክታሉ።
አሁን ላይ 'ኢኮ አኔግዛይቲ' የሚለው ቃል የተለመደ ሆኗል። ሰዎች ለዚህ ህክምና ቢሄዱ አግባብ ነውን?...
ሁሉም ሰው ስለአየር ንብረት ለውጥ እያሰበ ነው።
ከመጠን ያለፈ ሙቀት፣ ወበቃማ አየር እና ሌሎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተገናኙ ሁነቶች የአእምሮ ጤናን እያዛቡ ይገኛሉ።