እንደ የፀኃይ ብርሃን፣ ነፋስና ልሎች የኃል ምንጮች አሁንም ዝቅተኛ ደረጃ ለይ ይገኛሉ
የዓለም ሀገራት የኤሌክትሪካ ኃልይልን ከተለያዩ ምንጮች የሚያመርቱ ሲሆን፤ አብዛኞቹ የተፈጥሮ ሚዛንን የሚያዛቡ እና የአየር ንብረት ለውጥን እያስከተሉ ያሉ ናቸው።
የዓለም ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃልይልን ለማምረት ከሚጠቀሟቸው አማራጮች ውስጥ ታዳሽ ኃይል፣ የውሃ ሃይይል (ሃይድሮ ፓወር) የነፋስና የፀሓይ ብርሃን እንዲሆን የባዮ ጋዝ ይገኝበታል።
የኤልክትሪክ ኃይል ምንጮች ዝርዝር በመቶኛ እንደሚከተለው ቀርቧል፤