የህንድ፣ የሜክሲኮ እና የስዊድን መሪዎችም በህዝባቸው ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነታ ያላቸው ናቸው
የአንድ ሀገር ህዝቦች በመሪያቸው ያላቸው የመተማመን ደረጃ ላይ በመመስረት ያላቸው ተቀባይነት መጠን በመቶኛ ተቀምጧል።
ዎርልድ ኦፍ ስታስትክስ ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት የሩሲያ ዜጎች በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ ያላቸው የመተማመን ደረጃ እና ተቀባይነት ከፍተኛው መሆኑ ታውቋል።
የህንድ፣ የሜክሲኮ እና የስዊድን መሪዎችም በህዝባቸው ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነታ ያላቸው ናቸው
መሪዎቹ በህዝባቸው ዘንድ ያላቸው መጠን (በመቶኛ) እንደሚከተላ ቀርቧል፤