ኢኮኖሚ
የዓለም ግዙፍ የመንግስት የልማት ፈንዶች የትኞቹ ናቸው?
የሉዓላዊ የሀብት ፈንዶች በመንግስት የተያዙ እና ስቶኮችን፣ የግምጃ ቤት ሰነድ፣ ሪል እስቴትን፣ የከበሩ ማዕድናትን እና ሌሎች የፋይናንስ ጉዳዮችን ጨምሮ ሰፊ ንብረቶችን ያቀፈ ነው
ፈንዱ በአሜሪካ ዶላር እና በሌሎች ጠንካራ የዓለም ገንዘቦች የሚንቀሳቀስ ነው
የሉዓላዊ የሀብት ፈንዶች በመንግስት የተያዙ እና ስቶኮችን፣ የግምጃ ቤት ሰነድ፣ ሪል እስቴትን፣ የከበሩ ማዕድናትን እና ሌሎች የፋይናንስ ጉዳዮችን ጨምሮ ሰፊ ንብረቶችን ያቀፈ ነው።
በዋነኛነት በውጭ ምንዛሪ ክምችት የሚደገፈው ፈንዱ፤ በገንዘብ ሚንስቴር ወይም በማዕከላዊ ባንኮች ቁጥጥር ይደረግበታል።
ፈንዱ በአሜሪካ ዶላር እና በሌሎች ጠንካራ የዓለም ገንዘቦች የሚንቀሳቀስ ነው።
ፈንዱ ለሀገራት ምጣኔ-ሀብትና ፊስካል ፖሊስ ወሳኝ ናቸው።
ምጣኔ-ሀብቱ የሚያጋጥመውን ችግር መቋቋምን ጨምሮ ለማህበራዊና ምጣኔ-ሀብታዊ እድገት ዓላማን የሰነቀም ነው።
የዓለም ግዙፍ የሀሸኑ የልማት ፈንዶች ያሏቸው ሀገራት የሚከተሉት ናቸው።