
በሃይማኖታዊ ክዋኔና ባህላዊ ትውፊት የሚደምቀው የጥምቀት በዓል አከባበር በምስል
የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ የሚከበር በዓል ነው
የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ የሚከበር በዓል ነው
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ምዕመናን ታቦትን ከየአጥቢያ ቤተክርስቲያናቸው በማጀብ ወደ ጥምቀተ ባህር ቦታ አድርሰዋል
ሩሲያን ጨምሮ በበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ደግሞ በዓሉ በበረዶ ውሃ ውስጥ በመነከር ይከበራል
ሩሲያ የጥምቀት በዓልን ከሚያከብሩ ሀገራት መካከል አንዷ ነች
የኪቭ ልዑል ቭላድሚር 1ኛ በ988 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠመቁ ሲሆን፤ በመቀጠልም ቤተሰቦቻውን አስጠምቀዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም