አሜሪካ ከሩሲያ እንዲዋጋ ወደ ዩክሬን የምትልከው ጦር እንደማይኖር አስታወቀች
ለዩክሬን በአንድ ዓመት ብቻ የ650 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወታደራዊ ድጋፍ አድርገናል ያሉት ፕሬዝዳንት ባይደን ወደ ዩክሬን የምንልከው ጦር የለም ብለዋል
ለዩክሬን በአንድ ዓመት ብቻ የ650 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወታደራዊ ድጋፍ አድርገናል ያሉት ፕሬዝዳንት ባይደን ወደ ዩክሬን የምንልከው ጦር የለም ብለዋል
የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የፍጻሜ ጨዋታን በተመለከተ ለነገ አርብ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል
“የአውሮፓ የዳቦ ቅርጫት”በመባል የምትታወቀው ዩክሬን የዓለማችን ሁለተኛዋ የእህል እና የሱፍ አበባ ዘይት ላኪ መሆኗ ይታወቃል
ፕሬዝዳንት ፑቲን የዩክሬን ወታደሮች መሳሪያቸውን አውርደው ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ አሳሰቡ
ሩሲያ ዶንባስክ በተሰኘው የዩክሬን ግዛት ሙሉ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯን አስታውቃለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም