ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ለማዋኸድ ድርድር ዙሪያ 'አደገኛ' ውጥረት ነገሰ
በ2019 ኦማር አልበሽር ከስልጣን ከተወገዱ በኋላ በሱዳን የተከሰተው ፖለቲካዊ ውዥንብር እና ብጥብጥ የጊዜ ሰሌዳ:-
ጥቅምት 25፣ 2021 ሁለተኛው መፈንቅለ መንግስት ተደረገ
ጥር 2023 ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ለማዋኸድ ድርድር ተካሄደ ሚያዝያ 13 በተወጠነው ውህደት ዙሪያ 'አደገኛ' ውጥረት ነገሰ፤ ሚያዝያ 15 በካርቱም ግጭት ፈነዳ።
እ.አ.አ. በ2019 ከተከሰተው የሱዳን መፈንቅለ መንግስት በኋላ በሀገሪቱ የተከሰተው ቀውስ የጊዜ ሰሌዳ እንሆ።