በግጭቱ በርካቶች ሲሞቱ 600 ገደማ ሰዎች ቆስለዋል
ፖለቲካ ሌሊቱን የቀጠለው የሱዳን ግጭት ሁለቱም ኃይሎች ሌሊቱን ሲዋጉ አድረዋል አል-ዐይን 2023/4/16 16:23 EAT በግጭቱ በርካቶች ሲሞቱ 600 ገደማ ሰዎች ቆስለዋል የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ግጭት ቀጥሏል። ሁለቱም ኃይሎች ሌሊቱን ሲዋጉ አድረዋል። በግጭቱ በርካቶች ሲሞቱ 600 ገደማ ሰዎች ቆስለዋል።