በዩኔስኮ በርካታ ቅርሶችን ያስመዘገቡ የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
ኢትዮጵያ የመሪነቱን ስፍራ ከደቡብ አፍሪካ ተረክባ በአንደኝነት እየመራች ነው
ኢትዮጵያ በቅርቡ የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክና የጌድኦ ባህላዊ መልክአ-ምድርን በቅርስነት አስመዝግባለች
የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅትወይም (ዩኔስኮ) ላይ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ቅርሶቻቸውን አስመዝግበዋል።
በቅርቡ ሁለት ቅርሶችን በዓለም ቅርስነት ያስዘገበችው በድምሩ በ11 ቅርሶች ከአፍሪካ በርካታ ቅርሶችን በማስመዝገብ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች።
ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክና የጌድኦ ባህላዊ መልክአ-ምድርን በቅርስነት ያስመዘገበች ሲሆን፤ በዚህም የመሪነቱን ስፍራ ከደቡብ አፍሪካ መረከብ ችላለች።
የሀገራቱን ዝርዝር ይመልከቱ፤