ካናዲዲደዮ ሜንዴዝ ምክር ቤት አባል የሆኑት ባለስልጣኑ ኃላፊነታቸውን እንዲለቁ 300 ሺህ የሀገሪቱ ገንዘብ ከከተማዋ ከንቲባ እንደተሰጣቸው አስታውቀዋል
ብራዚላዊው ባለስልጣን ከኃላፊነታቸው እንዲለቁ በጉቦ የተሰጣቸውን ገንዘብ ከህንጻ ላይ በትነዋል።
ብራዚል ካናዲዲደዮ ሜንዴዝ ምክር ቤት አባል የሆኑት ባለስልጣኑ ኃላፊነታቸውን እንዲለቁ 300 ሺህ የሀገሪቱ ገንዘብ ከከተማዋ ከንቲባ እንደተሰጣቸው አስታውቀዋል።
ባለስልጣኑ ገንዘቡን ከተቀበሉ በኋላ ከከተማ አስተዳደሩ ህንጻ ላይ ሆነው በትነዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic