“አንግሉንግ” የተሰኘውን የሙዚቃ መሳሪያ 15 ሺህ 100 ሰዎች ተጫውተውታል
በኢንዶኔዥያ ከ15 ሺህ በላይ ሰዎች ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ በመጫወት በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍረዋል።
በመዲናዋ ጃካርታ በሚገኝ ስታዲየም “አንግሉንግ” የተሰኘውን የሙዚቃ መሳሪያ 15 ሺህ 100 ሰዎች ተጫውተውታል።
ከቀርከሃ የሚሰራውና በእጅ እንቅስቃሴ የተለያዩ ዜማዎችን የሚያወጣው “አንግሉንግ”፥ መነሻው ከሱዳን እንደሆነ ነው የሚነገረው።
78ኛ አመት የነጻነት በዓሏን በቀጣዩ ሳምንት የምታከብረው ኢንዶኔዥያም ባህላዊ ሃብቶቿን በመጠበቅ ትታወቃለች።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic