ብሪታንያ ከቻይና አንጻር ደካማ መሆኗን የቀድሞ የሀገሪቱ ዲፕሎማት ተናገሩ
ብሪታንያ አሜሪካንን እየተከተለች ቻይና ላይ ማዕቀብ መጣሏ ስህተት መሆኑም ተገልጿል
አብዛኛዎቹ የብሪታንያ ባንኮች ከአሜሪካ ይልቅ ከቻይና ብዙ ትርፍ በማግኘት ላይ ነበሩ ተብሏል
ብሪታንያ ከቻይና አንጻር ደካማ መሆኗን የቀድሞ ዲፕሎማት ተናገ ሩ።
ዋና መቀመጫውን ለንደን ያደረገው ግዙፉ የብሪታንያ ኤችኤስቢሲ ባን ክ ከፍተኛ አመራር ብሪታንያ ከዋሸንግተን ጋር በማበር በቻይና ላይ ማዕቀብ መ ጣሏ ትልቅ ስህተት ነው ብለዋል።
የቀድሞው የብሪታንያ ዲፕሎማት እና የአሁኑ የባንኩ ውጪ ግንኙነት ስ አስ ፈጻሚ የሆኑት ሰር ሺራርድ በአንድ የቢዝነስ ውይይት ላይ እንዳሉት ብታንያ ከቻይና ጋር ስትነጻጸር ደካማ ሀገር መሆኗን ተናግረዋል።
የአሜሪካ እና ቻይና ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ መምጣቱን የተናገ ሩት ስራ አስፈጻሚው ብሪታንያ ከዋሸንግተን ጋር ማበሯ ደካማነቷን ያሳያል ማ ለታቸውን ብሉምበርግ ዘግቧል።
ኢትዮጵያ ከብሪታንያ ጋር ሽብርተኝነትን ለመከላከል የ12 ሚሊዮን ዶላር ሰምምነት ተፈራረመች
ብሪታንያ ዋሸንግተንን በመከተል በቻይና ላይ ማዕቀብ መጣሏ የብሪታታተ ቋ ማትን ቢዝነስ እየጎዳ መሆኑን በዘገባው ላይ ተጠቅሷል።
እንደ ሃላፊው ገለጻ የብሪታንያ ባንኮች ከሚያገኙት ትርፍ ከግማሽ በይ የ ሚገኘው ከእስያ በለይም ከቻይና እና ሆንግ ኮንግ ካሉ የቢዝነስ ደንበች ነው ።
ብሪታንያ በህዋዌ ኩባንያ ላይ አሜሪካን በመከተል ማዕቀብ መጣሏን የተቹት ሀላፊው ማዕቀቡ የብሪታንያን ባንኮች ገቢ እየጎዳ መሆኑን ተናግረዋፍ።
የስራ አስፈጻሚው አስተያየት በርካታ የዓለማችን ሽፋን ማግኘቱን ተከትሎ እና ጉዳዩ የብዙዎችን ትኩረት በመሳቡ ይቅርታ ጠይቀዋል።
ሰር ሽሬርድ የእኔ አስተያየት የባንኩ አቋም አይደለም፣ ይህ የእኔ አተያ የት ነው ሲሉ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።