
የኳታሩ ሼክ ጃሲም ማንቸስተር ዩናይትድን ለመግዛት የተሻሻለ ጨረታ አቀረቡ
ዩናይትድ በአለም አራተኛው ሀብታም የእግር ኳስ ክለብ ነው ተብሏል
ዩናይትድ በአለም አራተኛው ሀብታም የእግር ኳስ ክለብ ነው ተብሏል
ጃማይካዊው የአጭር ርቀት ንጉስ ከአሰልጣኙ ጋር ስለተጫዋቾች ዝውውርም መወያየታቸውን ተናግሯል
በአለማችን ያለጊዜው ተወልዶ በህይወት በመትረፍ ክብረወሰኑን የያዘው በ21 ወሩ የተወልደው ክሪስ ኬት ሚንስ የተባለ አሜሪካዊ ህጻን ነው
ሰዎችን በመልካቸው የመለየት ችግር ስም ከመዘንጋት አባዜው እየባሰ መሄዱም ተነግሯል
መድፈኞቹ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች የጣሉት ነጥብ የምሽቱን ፍልሚያ በከፍተኛ ጫና ውስጥ እንዲያሳልፉ ያስገድዳቸዋል
ኬን ለቶተንሃም በተሰለፈባቸው 416 ጨዋታዎች ላይ 267 ጎሎችን ማስቆጠር የቻለ ተጨዋች ነው
ቼልሲ ከቤነፊካ ኢንዞ ፈርናንዴዝን በ107 ሚሊየን ፓውንድ በማስፈረሙ የጥር ወር የሊጉ የዝውውር ክብረወሰን ተሰብሯል
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ጆንሰን የተናገሩት ነገር “ውሸት” ነው ሲሉ ተናግረዋል
ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ከተነጠለች ጊዜ ጀምሮ ከ12 ሺህ በላይ ሚሊየነሮች ወደ ሌላ ሀገራት ተሰደዋል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም