በሱዳን ከ300 በላይ የቻድ ዜግነት ያላቸው ተማሪዎች አሉ
በሱዳን የሚገኙ ቻዳውያን ተማሪዎች መንግስታቸውን ተማጽነዋል።
በካርቱም ያለው ሁኔታ አሳሳቢ በመሆኑ በአፋጣኝ ከሱዳን ልንወጣ ይገባል ብለዋል።
በሱዳን ከ300 በላይ የቻድ ዜግነት ያላቸው ተማሪዎች አሉ።
የሱዳን ጎረቤት ቻድ ሱዳናውያን ስደተኞችን እየተቀበለች ነው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com