ድርቅን ለመቋቋም የሚያስችሉ ዘዴዎች
የውሃ እጥረትን ሊቋቋም የሚችል የህል ዝርያ ማበልጸግ ድርቅን መቋቋሚያ አንደኛው ዘዴ ነው
የውሃ ማኔጅመንት ፖሊሲ፣ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርአት እና ህብረተሰብን ያማከለ አሰራር በመጠቀም ለድርቅ የሚኖርን ተጋላጭነት መቀነስ ይቻላል
ድርቅን ለመቋቋም የሚያስችሉ ዘዴዎች
ድርቅን ለመቋቋም ወይም ተጽእኖውን ለመቀነስ በርካታ ዘዴዎች አሉ። ጥቂቶቹ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል።
1) ድርቅ የሚቋቋም ሰብል
የውሃ እጥረትን ሊቋቋም የሚችል የህል ዝርያ ማበልጸግ ድርቅን መቋቋሚያ አንደኛው ዘዴ ነው
2) የውሃ መጠበቂያ ቴክኒኮች
ድሪፕ ኢሪጌሽን እና የዝናብ ውሃን በመጠቀም ለግብርና የሚውል ውሃን መጠን መጨመር
3) አፈርን በአግባቡ መጠቀም
ኮሮፕ ሮቴሽን እና ኦርጋኒክ የሆነ ቁስ ወደ አፈር ውስጥ መጨመር፣ የአፈርን ዉሃ የመያዝ አቅም ይጨምረዋል።
4) የጀነቲክ ማሻሻያ
ድርቅን መቋቋም የሚችሉ ዝርያዎችን ለመፍጠር 'ጀነቲክ ኢንጂነሪንግ' መጠቀም
5) ስነ ምህዳርን ከግምት ያስገባ አጠቃቀም
ደኖችን እና ረግረግ አካባቢዎችን በመንከባከብ ውሃ የመያዝ አቅማቸውን ማሳደግ
6) ፖሊሲ እኛ እቅድ
የውሃ ማኔጅመንት ፖሊሲ፣ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርአት እና ህብረተሰብን ያማከለ አሰራር በመጠቀም ለድርቅ የሚኖርን ተጋላጭነት መቀነስ ይቻላል
እነዚህ ዘዴዎች መተግበር በግብር እና በስነምህዳር ላይ ሊደርስ የሚችልን ድርቅ ለመቋቋም ይጠቅማል።