587 ቶን እቃ አጓጉዣለሁ የሚለው የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር መስመር ገቢው ካሰበው በላይ እንደሆነለት አስታውቋል
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ።
ከ2009 ጀምሮ በይፋ አገልግሎት መስጠት የጀመረው የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ባለፉት ሶስት ወራት አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።
አክስዮን ማህበሩ በተጠቀሱት ጊዜያት 63 ሺህ መንገደኞችን እና 587 ቶን እቃ እንዳጓጓዘም ገልጿል።
የኢትዮጵያን ወጪ እና ገቢ ምርቶችን እያጓጓዘ ያለው ይህ የባቡር መስመር 875 ሚሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ ካሰበው በላይ ገቢ እንዳገኘ አስታውቋል።