
በ2015 ዓ.ም የነበሩ አበይት ክስተቶች ምን ምን ነበሩ?
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መፈረም ባጠናቀቅነው ዓመት ውስጥ ከነበሩ አበይት ክስተቶች መካከል ዋነኛው ነበር
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መፈረም ባጠናቀቅነው ዓመት ውስጥ ከነበሩ አበይት ክስተቶች መካከል ዋነኛው ነበር
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ወደ ናይሮቢ እና አዲስ አበባ በመምጣት ከኬንያ እና ኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል
በአማራ ክልል ባለው ጦርነት ምክንያት ድጋፍ የሚፈልጉ ዜጎች ቁጥር ማሻቀቡን ማህበሩ አስታውቋል
ሹመቱን የሰጡት አራት የቀድሞ ሊቀ ጳጳሳት ይቅርታ ከጠየቁ ምህረት እንደምታደርግ አስታውቃለች
በትግራይ አባቶች እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መካከል አለመግባባት የተፈጠረው፣ የትግራይ አባቶች ቤተክርስቲያኗ ጦርነት አላወገዘችም በሚል ነበር
የ2015 የ12ኛ ክፍል መደበኛ ፈተና የፊታችን ሐምሌ ወር ላይ ይሰጣል ተብሏል
የኢትዮጵያ የቋንቋ ፖሊሲ የምልክት ቋንቋን አባሪ እንዲያደርግ ንቅናቄው ያተኩራል ተብሏል
ኢሰመኮ አሁንም በአባቢው የጸጥታ ስጋት በመኖሩ ነዋሪዎቹ ድጋፍ እየጠየቁ ነው ብሏል
የሚሸጥ አክሲዮን ያላቸውን ድርጅቶች እና ገንዘብ ያላቸውን አካላት በማገናኘት ሽያጭ እንዲከናወን የሚያግዝ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም