የዲጂታል ዲፕሎማሲ ዓለምን የቀየረባቸው መንገዶች
ዲጅታል ቻናሎች ርቀት እና አካባቢ ሳይገድባቸው መልእክቶች ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ እንዲደረሱ ያስችላሉ
ማህበራዊ ሚዲያዎች እና የኦላይይ ፕላትፎርሞች መንግስት በቀጥታ ከዜጎች ጋር እንዲገናኝ በማድረግ ግልጽነት እንዲፈጠር ይረዳል
የዲጂታል ዲፕሎማሲ ዓለምን የቀየረባቸው መንገዶች አሉ።
1) የተሻለ ተግባቦት
ዲጅታል የሆኑ መገናኛ መንገዶች ዲፕሎማቶች በተለያየ ቦታ ሆነው ርቀት ሳይገድባቸው እንዲገናኙ፣ ውይይት እና ድርድር እንዲያደርጉ ያስችላለቸዋል።
2) ግልጸኝነት
ማህበራዊ ሚዲያዎች እና የኦላይይ ፕላትፎርሞች መንግስት በቀጥታ ከዜጎች ጋር እንዲገናኝ በማድረግ ግልጽነት እንዲፈጠር ይረዳል
3) ሰፊ ተደራሽነት
ዲጅታል ቻናሎች ርቀት እና አካባቢ ሳይገድባቸው መልእክቶች ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ እንዲደረሱ ያስችላሉ
4) ቀውስን ማስተዳደር
ዲጅታል ዲፕሎማሲ በአደጋ ጊዜ መልእክቶች በፍጥነት እንዲሰራጩ እና ድጋፍ የማድረግ ጥረቶችን ለማስተባበር ይጠቅማሉ።
5) ፐብሊክ ዲፕሎማሲ
መንግስታት ዲጅታል መንገዶችን በመጠቀም ብሔራዊ ጥቅማቸውን፣ ባህል እና እሴቶችን ለማስተዋወቅ ይጠቀሙባቸዋል።
በአጠቃላይ ዲጅታል ዲፕሎማሲ የዲፕሎማሲ ስራን ግልጽ እና ተደራሽ በማድግ ረገድ ቀይሮታል።