ገዳሟ በኦሪት ዘመን ነው የተመሰረተችው
889 ዓመተ ዓለም ከቀዳማዊ ሚኒሊክ በፊት በአካባቢ ይኖሩ በነበሩ ነገደ አጋዝያን የተመሰረተችው እንድሪያስ ገዳም በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን አካባቢ ትገኛለች፡፡
ጥንታዊቷ ገዳም የበርካታ ቅርሶች ባለቤት ብትሆንም ቅርሶቿን ጨምሮ አስከሬን ሳይቀር እንደሚሰረቅባት የገዳሟ አስተዳዳሪ ይናገራሉ፡፡
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com