ቴህራን የአሜሪካ መርከቦችን እንቅስቃሴ የሚከታተል ድሮንም እየሞከረች ነው ተብሏል
ኢራን ለሁለት ቀናት የሚቆይ ግዙፍ የድሮን ልምምድ ጀምራለች።
ከ200 በላይ ድሮኖች እየተሳተፉበት የሚገኘው ልምምድ ቴህራን በራሷ አቅም የሰራቻቸውን ድሮኖች ውጤታማነት እየሞከረችበት ይገኛል።
ድሮኖቹ በአየር፣ በምድር እና ውሃማ አካላት የተቀመጠላቸውን ኢላማ መምታታቸውን የኢራን ጦር አስታውቋል።
ቴህራን በሰሜናዊ የህንድ ውቅያኖስ የአሜሪካ መርከቦች እንቅስቃሴን የሚከታተሉ ድሮኖችን ማሰማራቷን የሚያሳይ ምስልም ለቃለች።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic
X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com