እስራኤል አሸባሪ ያለችውን የሞታዝ አል ከዋጃን ቤት በመደብደቧ ነው ግጭቱ የተከሰተው
በፍልስጤም ከራማላህ በምዕራብ አቅጣጫ በምትገኘው ኒሊን ከተማ ግጭት ተከስቷል።
በግጭቱ አራት ሰዎች ተጎድተዋል።
ግጭት የተፈጠረው እስራኤል አሸባሪ ያለችውን የሞታዝ አል ከዋጃን ቤት በመደብደቧ ነው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic