ፖለቲካ
“ጃዋር መንግስት ከዳኝ የሚል አቋም አለው”- መረራ ጉዲና (ፕ/ር)
ሊቀመንበሩ ‘በርሃብ አድማ ላይ ይገኛሉ’ ስለሚባልላቸው የፓርቲ አመራርና አባሎቻቸውም ተናግረዋል
የምርጫ ጉዳዮችን በተመለከተ ከሰሞኑ ከአል ዐይን አማርኛ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር መረራ ጉዲና (ፕ/ር)“ጃዋር መንግስት ከዳኝ የሚል አቋም አለው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡