ፖለቲካ
“ኦክሲጅን መጣጩ” "TOS 1" የሩሲያ የጦር መሳሪያን ምን የተለየ ያደርገዋል?
በT-72 ታንክ ላይ የሚገጠመው መሳሪያው በ90 ሰከንድ ውስጥ ኢላማውን ይመታል
በአየር ላይ ጥቁር ደመና በመበተን ኤር የሚየሳጣ ሲሆን፤ ከሰው ሳምባ ኦክሲጅን ይመጣል
ዩክሬን የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ መጀመሯን ተከትሎ ሩሲያ ከሰሞኑ አዲስ የጦር መሳሪያ ብቅ ማደረጓ ተነግሯል።
"TOS 1" የተባለውና ኦክሲጅን መጣጩ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ አደገኛ የጦር መሳሪያ፤ ጥቁር ደመና ጋዝን አየር ላይ በመበተን በተወሰኑ ቦታዎች ላይ የምንተነፍሰው አየር እንዳይኖር ያደርጋል የተባለ ሲሆን፤ ኦክሲጅንን ከሰዎች ሳምባ ውስጥ በመምጠጥ ጠላት በመታፈን እንዲሞት ያደርጋል።
በT-72 ታንክ ላይ የሚገጠመው መሳሪያው በ90 ሰከንድ ውስጥ ኢላማውን ይመታል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russian-oxygen-sucker-tos1