
ሩሲያ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ም/ቤትን ዳግም ለመቀላቀል ፍላጎት አሳየች
ሞስኮ ም/ቤቱ የምዕራባዊያን የፖለቲካ መሳሪያ እንዳይሆን ፍላጎቷን ገልጻለች
ሞስኮ ም/ቤቱ የምዕራባዊያን የፖለቲካ መሳሪያ እንዳይሆን ፍላጎቷን ገልጻለች
ላቭሮቭ 193 አባል ሀገራት ባሉት የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በአብዛኛው የአለም ማህበረሰብ እና ለማሸነፍ የቅኝ ግዛት ዘዴን በሚጠቀሙ ጥቂቶች መካከል ትግል እየተካሄደ ነው ብለዋል
ዩክሬን ኤፍ-15 የተሰኘውን የጦር ጄት እንዲሰጧት በማሰባሰብ ላይ ትገኛለች
የኔቶ ዋና ጸሀፊ ሩሲያ በዩክሬን የጀመረችው ጦርነት በቅርቡ ይቆማል የሚል እምነት የለኝም ብለዋል
ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን ልትሰጥ እንደምትችል ተሰግቷል
የሰሜን ኮሪያ ፕሬዝዳንት ሩሲያ ማሸነፏ አይቀሬ ነው ብለዋል
ተዋጊዎቹ በህይወት የመመለስ እድላቸው እጅግ የመነመነ ነው ተብሏል
ሩሲያ የዋሽንግተን የጦር መሳሪያ ድጋፍ የሚለውጠው ነገር የለም ብላለች
ዩክሬን በትናንትናው እለት እንደገለጸችው ወታደሮቿ በበርካታ ቦታዎች ያሉ የሩሲያን መከላከያ መስመሮች መጣሳቸውን ገልጻች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም