ባይደንም ንግግራቸውን ያቋረጠውን ድምጽ ማጉያ ለማራቅ ሞክረዋል
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ንግግራቸውን የሚያቋርጥ ያልተጠበቀ ክስተት ገጥሟቸዋል።
ስለሀገሪቱ ኢኮኖሚና የጤና መድህን ሽፋን ለማውራት ንግግር ሲጀምሩ ደጋግሞ የሚያቋርጥ “አመፀኛ” ድምጽ ማጉያ።
የ80 አመቱ ፕሬዝዳንት ንግግራቸውን ለመቀጠል ድምጽ ማጉያውን ከአጠገባቸው ለማራቅ ተገደዋል።
ባይደንንም ሆነ ታዳሚዎችን ፈገግ ያስባለውን ክስተት ይመልከቱ
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic