በጥቃቱ በጥቂቱ 22 ንጹሃን ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል
የሱዳን ጦር በኦምዱርማን ከተማ በንጹሃን መኖሪያ የአየር ድብደባ ፈጽሟል።
እስካሁንም የ22 ሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካቶች መቁሰላቸውን የሱዳን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
አርኤስኤፍ የሟቾቹን ቁጥር 31 ያደረሰው ሲሆን ድርጊቱን በጽኑ ተቃውሟል።
የሱዳን ጦር በኦምዱርማን ከተማ በሚገኘው የሱዳን ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያ አካባቢ በነበሩ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ተዋጊዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን መፈጸሙ ተነግሯል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic