በልምምዱ 60 የጦር መርከቦች፣ 35 ጄቶች እና ከ11 ሺህ በላይ ወታደሮች እየተሳተፉ ነው
ሩሲያ ለሁለት ሳምንት የሚቆይ ግዙፍ ወታደራዊ ልምምድ ጀምራለች።
በጃፓን እና ኦክሆትስክ ባህር ላይ እየተካሄደ ባለው ልምምድ 60 የጦር መርከቦች፣ 35 ጄቶች እና ከ11 ሺህ በላይ ወታደሮች እየተሳተፉ ነው ተብሏል።
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ልምምዱን መጀመሩን የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል አጋርቷል።
ሞስኮ በዩክሬን ላይ ሁሉን አቀፍ ጥቃት ለመክፈት ዝግጅቷን መቀጠሏ እየተነገረ ነው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic