ኬቭ፣ ሞስኮ እና ዋሽንግተን በጥቃቱ ስለደረሰው ጉዳት የተለያየ አስተያየት እየሰጡ ነው
የዩክሬን ዋና ከተማ ኬቭ ለስምንተኛ ጊዜ በሩሲያ ተደብድባለች።
ሩሲያ በትናንናው እለት በአይነቱ ጠንካራ የተባለ ጥቃት በመዲናዋ ላይ አድርሳለች።
ጥቃቱ በድሮን፣ በሚሳኤል እና ምናልባትም በክሩዝ ሚሳይል ጭምር የተፈጸመ ነው ተብሏል።
ኬቭ፣ ሞስኮ እና ዋሽንግተን በጥቃቱ ስለደረሰው ጉዳት የተለያየ አስተያየት እየሰጡ ነው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic