በሞስኮ ቀዩ አደባባይ ወታደራዊ ትርዒት ቀርቧል
ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመን ናዚ ሃይልን ያሸነፈችበት የድል ቀን ተከብሯል።
በ78ኛ አመት የድል በዓሉ ላይ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንና አርበኞች የተገኙ ሲሆን፥ በሞስኮ ቀዩ አደባባይ ወታደራዊ ትርዒት ቀርቧል።
ፑቲን "ምዕራባውያን በ1945 ሶቭየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀውን ድል ዘንግተውታል" የሚል ንግግርም አድርገዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic