በአየር ጥቃቱ የአርኤስኤፍ ካምፖች መመታታቸውን የሱዳን ጦር ገልጿል
የሱዳን ጦር የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉን (አርኤስኤፍ) በጄት ደብድቧል።
ጦሩ “አማጺ” የሚል ቅጽል የሰጣቸውን የአር ኤስ ኤፍ ሃይሎች ካምፖች መምታቱን ነው ያስታወቀው።
በ2019 የኦማር ሀሰን አልበሽርን መንግስት በሃይል ለመገልበጥ የተባበሩት የሱዳን ወታደራዊ ሹማምንት አሁን ጦር ተማዘዋል።
የሱዳን ጦር መሪው ጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን እና የአርኤስኤፍ መሪው ጀነራል ሃምዳን ዳጋሎ ናቸው ግጭት ውስጥ የገቡት።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic