የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች በተደጋጋሚ ተኩስ ለማቆም ቢስማሙም ስምምነቱን እየጣሱ ካርቱም አውድመዋታል
የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ውጊያ ከተጀመረ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል።
ተፋላሚዎቹ ከ5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ይኖሩባት የነበረችውን መዲናዋን ካርቱም አውድመዋታል።
በተለይ የአረብ ገበያ የተባለው አካባቢ ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል።
ተፋላሚ ሃይሎቹ ከትናንት ጀምሮ ለ72 ስአት የሚቆይ ተኩስ አቁም ላይ ቢሆኑም በካርቱምም ሆነ በሌሎች ከተሞች ውጥረት እንደነገሰ ነው ተብሏል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic