"አቬንጀር” በ5 ኪሎሜትር ክልል ውስጥ ሚሳኤሎችን መምታት ይችላል ተብሏል
አሜሪካ ለዩክሬን 12 “አቬንጀር” የተሰኘውን ጸረ ሚሳኤል ልካለች።
ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ እጅግ ቀላል የሆነው መቃወሚያን በአንድ ጊዜ ስምንት ሚሳኤሎችን እየተሽከረከረ ይተኩሳል።
“አቬንጀር” በ5 ኪሎሜትር ክልል ውስጥ ሚሳኤሎችን ማደባየትና ጥቃት ለማድረስ የተላኩ ድሮኖችን መትቶ መጣል ይችላል ብሏል ሬውተርስ በዘገባው።
ጸረ ሚሳኤሉ “ፓትሪዮት” ከተሰየውና እስከ 80 ኪሎሜትር ድረስ የሚምዘገዘግ ሚሳኤል ከሚተፋው የአየር መቃወሚያ ስርአት አንጻር ደካማ ቢሆንም ወደተፈለገው ስፍራ በቀላሉ መንቀሳቀሱ ተመራጭ ያደርገዋል ተብሏል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic