ለወራት የሩሲያ እና ዩክሬን ወታደሮች የተፋለሙባት ባክሙት ባለፈው ሳምንት በዋግነር ተዋጊ ቡድን መያዟ ይታወሳል
የዋግነር ግሩፕ አለቃ ይቪግኒ ፕሪጎዝዥን ቅጥረኛ ወታደሮቹ ባክሙትን ለቀው እየወጡ ነው ብለዋል።
ወታደሮቹ መውጣት የጀመሩት ለሩሲያ መደበኛ ጦር ቦታውን አስረክበው ነው።
ዋግነር ግሩኘ ከባድ ጦርነት የተካሄደባትን ባክሙትን መቆጣጠር መቻሉ ይታወሳል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic