ልዩልዩ
በኢትዮጵያ ላይ የተደረጉ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች እነማንን ኢላማ ያደረጉ ናቸው?
በ2015 በኢትዮጵያ ላይ 7 ሺህ የሚጠጉ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን ኢንሳ አስታውቋል
የተሰነዘሩ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን መከላከል በመቻሉም 23.2 ቢሊየን ብር ኪሳራ ማዳን ተችሏል
በኢትዮጵያ ባሳለፍነው ዓመት 2015 ዓ/ም 6 ሺ 959 የሳይበር ጥቶች መፈጸማቸው ተነግሯል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) አስታውቋል።
ከሳይበር ጥቃቶቹ ውስጥም 2 ሺ 559 ያህሉ በድረ ገጽ ላይ የተፈጸሙ ሲሆኑ፤ 1 ሺህ 295 ያህሉ ደግሞ የማልዌርና የፒሺግ መሆናቸው ተጠቁሟል።
የሳይበር ጥቃቶቹ የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማትን፣ እንደ ቴሌኮምና መብራት ያሉ ቁልፍ ተቋማት መሰረተ ልማቶችንና ቁልፍ የመንግስት ተቋማትን ኢላማ ያደረጉ ነበሩ ተብሏል።
የተሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶችን ዝርዝር ይመልከቱ