
ፍርድ ቤቱ በብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ላይ የ10 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ
ብ/ጄነራል ተፈራ ማሞ ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ ወንጀል ተጠርጥረው ነው ፍርድ ቤት የቀረቡት
ብ/ጄነራል ተፈራ ማሞ ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ ወንጀል ተጠርጥረው ነው ፍርድ ቤት የቀረቡት
ግጭቱ የሕዝቡን አንድነት ለመስበር በማሰብ የተቀሰቀሰ ነው ያለው ክልሉ የህይወት እና የአካል ጉዳት መድረሱን አስታውቋል
የራሱን ቤተሰብ በማህበር በማደራጀት ከ5 ሚሊየን ብር ያላነሰ ኃብት የመዘበረ ኃላፊም በቁጥጥር ስር ውሏል
ዩኒቨርስቲው የዘር ማጥፋት ማዕከል እንዲያቋቁምና ትውልድ እንዲማርበትም ተጠይቋል
እስካሁን ጅንካ ከተማን ጨምሮ በአራት ከተሞች ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች መፈጸማቸው ተገልጿል
በግድያው የተጠረጠረ ግለሰብ “በአካባቢው በተፈጸመው ጥቃት ላይ እጃችን አለበት፤ ባምዛ በሚባለውና በግልገል በለስ ቦታዎች ሰዎች አሉን” ማለቱ ተገልጿል
ድርጊቱን እጅግ አሰቃቂ እና ከሰብአዊነት ያፈነገጠ ነው ያለው በፈጸሙ
በዋናነት የትግራይ ኃይሎች ቢያንስ 346 ሲቪል ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ መግደላቸውንም ኮሚሽኑ አስታውቋል
ፓርቲው አመራሮቹ ከዛሬ ጀምሮ ከያዙት የመንግስትና የፓርቲ ኃላፊነት እንዲነሱ መደርጉን አስታውቋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም