ወደ ሰሜን ኮሪያ ኮብልሎ የነበረው የአሜሪካ ወታደር ከእስር ተለቀቀ
ኪንግ አንድ አመት እስር ቢፈረድበትም ቅጣቱ ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ስለተሰላለት ከእስር መለቀቁን ጠበቃው ባወጣው መግለጫ ማስታወቁን ዘገባው ጠቅሷል
ኪንግ አንድ አመት እስር ቢፈረድበትም ቅጣቱ ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ስለተሰላለት ከእስር መለቀቁን ጠበቃው ባወጣው መግለጫ ማስታወቁን ዘገባው ጠቅሷል
አሜሪካ ከ1995 ጀምሮ በየዓመቱ 55 ሺህ ሰዎችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ናት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላር በ112 ብር እየገዛ፤ በ123 እየሸጠ ይገኛል
ቢሮው ከትምህርት መከፈት ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ የሚችሉ መጨናነቆችን ለመቀነስ የተወሰኑ የከተማዋ መስመሮች ለብዙሀን ትራንስፖርት አግልግሎት ብቻ ክፍት እንዲሆኑ ወስኖ ነበር
አገልግሎቱ በተመረጡት መስመሮች ላይ ከመጪው እሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሲሆኑ የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ደግሞ ትሬድማርክ አፍሪካ የተሰኘው አህጉራዊ ተቋም የቦርድ ሊቀመንበር ሆነዋል
ተጫዋቹ አሁን በሚገኝበት እድሜ ከሮናልዶ እና ሜሲ ጋር መነጻጸሩ ተጽእኖ ውስጥ ሊከተው እንደሚችል የስፖርት ተንታኞች ስጋታቸውን እየገለጹ ነው
ጦሩ ለበጎ ፈቃደኛ ወታደሮች የሚከፍለው ገንዘብ በሀገሪቱ በተለያዩ ተቋማት በአማካኝ ከሚከፈለው ከአምስት እስከ ሰባት እጥፍ የሚበልጥ ነው
የግል ንግድ ባንኮች 1 ዶላርን እስከ 112 ብር እየገዙ፤ እስከ 126 ብር እየሸጡ ይገኛሉ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም