
ኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት ለሶስት ጎረቤት አገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ልትሸጥ ነው
ኢትዮጵያ ለሱዳን፣ ለኬንያ እና ጅቡቲ በድምሩ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይልን እንደምትሸጥ አስታውቃለች
ኢትዮጵያ ለሱዳን፣ ለኬንያ እና ጅቡቲ በድምሩ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይልን እንደምትሸጥ አስታውቃለች
ተመድ በሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ለፌደራል መንግስቱ ተጠሪ በሆኑ ግዛቶች መሪዎች መካከል ስምምት ከተፈረመ በኋላ የሀገሪቱ ፖለቲካ ሁኔታ ተሻሽሏል ብለዋል
ኬንያ እና ሶማሊያ ወደ አገራቸው የሚደረጉ በረራዎችን አግደው ነበር
የሶማሊያ ጦር በአልሻባብ እጅ የነበሩ ግዛቶች መልሶ በመቆጣጠር ላይ ይገኛል
የአሜሪካ መከላከያ ሚነስቴር ፔንታጎን ድብደባው ጋልካዮ በተባለ የሶማሊያ ግዛት አቅራቢያ መፈጸሙን አስታውቋል
በአደጋው የቆሰሉ ከ40 በላይ ዜጎች ህክምና ላይ ናቸው ተብሏል
የሶማሊያ ጦር በማዕከላዊና በደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ የአልሸባብ ጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታውቋል
በፍንዳታው የውጭ ሃገራት ተዋጊዎች ጭምር መሞታቸው ተነግሯል
ምርጫው መች እንደሚካሄድ ግን እስካሁን በመሪዎቹ የተባለ ነገር የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም