
የሰብዓዊ ድጋፎች ማከፋፈያ ማእከል በአዲስ አበባ ተከፈተ
በዓለም የምግብ ፕሮግራም እና በኢትዮጵያ ትብብር የተከፈተው የኮሮና ቫይረስ አቅርቦቶች ማእከል ስራ ጀመረ
በዓለም የምግብ ፕሮግራም እና በኢትዮጵያ ትብብር የተከፈተው የኮሮና ቫይረስ አቅርቦቶች ማእከል ስራ ጀመረ
አዲስ የተለዩትን ዘጠኝ ተጠቂዎች ጨምሮ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 65 ደርሷል
የለይቶ ማቆያ ጊዜያቸውን የጨረሱ 554 ግለሰቦች ከማኅበረሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ
በአዲስ አበባ ከሚገኙት 3 የምርምር ተቋማት በተጨማሪ በመቀሌም ኮሮናን መመርመር ተጀምሯል
አዋጁ የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት መታወጁ ተገልጿል
ባለፉት 24 ሰዓታት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሶስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን ናቸው
በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ
በአጠቃላይ 44 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል
ለተጓዳኝ ህክምና ሄደው ነው በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም